top of page
Search


የማቴዎስ ወንጌል የምንባብ ማስታወሻ፦ ምዕራፍ 8
በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 8 ስናነብ እንደምናገኘው ጌታ ከተራራው ከወረደ በኋላ የአገልግሎቱን ቀጣይ ምዕራፍ የጀመረው ለምፃሙን በማንፃት፣ብላቴናውን ከሽባነት በመፈወስ፣በንዳድ የታመመችውን በማዳን፣ ከባሕር ማዕበል...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Apr 27, 20241 min read
77 views


የማቴዎስ ወንጌል የምንባብ ማስታወሻ፦ ከምዕራፍ 5 እስከ 7
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5 መጀመሪያ እስከ ምዕራፍ 7 መጨረሻ የምናገኘው “የተራራው ስብከት” በመባል የሚታወቀውን የጌታን ትምህርት ነው። በምድራችን ላይ ብዙ ታላላቅ ተናጋሪዎች ተነስተው ተናግረው አልፈዋል።...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Apr 27, 20244 min read
44 views


የማቴዎስ ወንጌል የምንባብ ማስታወሻ፦ ከምዕራፍ 3 እስከ 4
የማቴዎስ ወንጌል ከምዕራፍ 3 እስከ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12 ድረስ ስለ ጌታ የአገልግሎት ጅማሬ የሚተርክ ሲሆን በምዕራፍ 3 ላይ ዮሐንስ መጥምቁ የጌታን መንገድ ያዘጋጅ እንደነበረም እናነባለን። ዮሐንስ ሰዎችን በዮርዳኖስ...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Apr 27, 20242 min read
33 views


የማቴዎስ ወንጌል የምንባብ ማስታወሻ፦ ከምዕራፍ 1 እስከ 2
የማቴዎስ ወንጌል ጸሃፊ ሐዋርያው ማቴዎስ ሲሆን ለአገልግሎት ከመጠራቱ በፊት በግብር ወይንም በቀረጥ ሰብሳቢነት ይተዳደር የነበረ አይሁዳዊ ሰው ነበር። በወቅቱ ቀረጥ ሰብሳቢዎች በአብዛኛው የአይሁድ ማኅበረሰብ የተጠሉና...
ወንድም አሰፋ ገብሩ
Apr 27, 20242 min read
43 views
bottom of page