ወንድም አሰፋ ገብሩOct 224 min readጥቂት ማስታወሻዎች ከሐዋርያት ሥራ መጽሐፍየሐዋርያት ሥራ መፅሐፍ ያላለቀ መፅሐፍ ነው። ጌታችን ዳግም በታላቅ ክብር እስኪመጣ ድረስ መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ከተሰጠበት ከበዓ ለሐምሳ ቀን ጀምሮ እየሰራ ነው። ለዚህም ነው ያላለቀው ወይም ያልተደመደመው መፅሐፍ ተብሎ...
ወንድም አሰፋ ገብሩOct 222 min readየቃልኪዳን ምዕራፍበመፅሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ በቃል ኪዳኖች ከተሞሉት ምዕራፋት አንዱ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አስራ አራት ነው። ሁሉንም ትተው ይከተሉት ዘንድ የጠራቸው ጌታ የመጣበት ተልዕኮ ወደ ፍፃሜ እየደረሰ ከነርሱ ተለይቶ...
ወንድም አሰፋ ገብሩOct 222 min readክርስቶስ እረኛችንሐዋርያው ዮሐንስ ጌታችንን የእግዚአብሔር ቃል፣ የአለማት ፈጣሪ፣ፍቅር፣ የእግዚአብሔር ስጦታ፣ መሲሕ፣ ሙሽራ፣ ብርሐን፣ ከፍተኛ ገዢ፣ የእግዚአብሔር ምሳሌና አዳኝ በማለት ሲያስተዋውቀን ከቆየ በኋላ ምዕራፍ አስር ላይ...
ወንድም አሰፋ ገብሩJul 205 min readየዮሐንስ ወንጌል የምንባብ ማስታወሻ"እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ለማወቅ ክርስቶስን ተመልከቱ። ፍቅር ምን እንደሆነ ለመረዳት ክርስቶስን ተመልከቱ። ትክክለኛ ሰው ምን እንደሆነ ለማወቅ ክርስቶስን ተመልከቱ።" ኤን ቲ ራይት (N.T.Wright)፤ እንግሊዛዊ...